በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮምያ ብልፅግና ፓርቲ ውሳኔዎች


ፎቶ ፋይል፦ የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ
ፎቶ ፋይል፦ የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ

የኦሮምያ ብልፅግና ፓርቲ ሦስት አባላቱን ከማዕከላዊ ኮሚቴው ለጊዜው ማገዱን አሳውቋል። “የህግ የበላይነትን ያለአንዳች ልዩነት ተግባራዊ ማድረግ አንዱ ትልቅ ውሣኔ ነው” ብለዋል የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ።

የኦሮምያ ብልፅግና ፓርቲ ያለፉትን ሁለት ዓመታት የሥራ ግምገማ ባካሄደበት ፕሮግራም ማጠቃልያ ላይ ሦስት ከፍተኛ የፖለቲካ አመራር አባላቱን ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው ለጊዜው እንዳገዳቸው ታወቀ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኦሮምያ ብልፅግና ፓርቲ ውሳኔዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:06 0:00


XS
SM
MD
LG