በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ምሥራቅና ምዕራብ ኦሮምያ - ሰዎች ሞተዋል፤ የተያዙም አሉ


ፎቶ ፋይል፦ አዲስ አበባ
ፎቶ ፋይል፦ አዲስ አበባ

የሃጫሉ ሁንዴሳ ሞት ከቀሰቀሰው ተቃውሞ በኋላ ምሥራቅ ኦሮምያ ውስጥ ብዙ ሰው በፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር እየዋለ መሆኑ ተነግሯል።

እንዲሁም ባለፉት ሁለት በሁለቱ ዞኖች ውስጥ ቁጥራቸው 13 የሚደርስ ሰዎች መገደላቸውን የምዕራብ ሃረርጌ ነዋሪዎች ተናግረዋል።

የሁለቱ ዞኖች የመንግሥት ኃላፊዎች “የፀጥታ ኃይሎች ሥርዓት የማስከበር ሥራ እያከናወኑ ናቸው” ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ምሥራቅና ምዕራብ ኦሮምያ - ሰዎች ሞተዋል፤ የተያዙም አሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:28 0:00


XS
SM
MD
LG