በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የሱዳን ጦር የኢትዮጵያ አዋሳኝ በሆኑ አካባቢዎች እየሠፈረና በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ጥቃት እየፈፀመ ነው"-የአካባቢው ነዋሪዎች


“የሱዳን ጦር የኢትዮጵያ አዋሳኝ በሆኑ አካባቢዎች እየሠፈረና በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ጥቃት እየፈፀመ ነው” ሲል የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አቤቱታ አሰምቷል።

ፌደራል መንግሥቱ እርምጃ እንዲወስድም ጥሪ አቅርቧል። ከአካባቢያቸው ከአሥር በላይ ሰዎች ታፍነው መወሰዳቸውን፣ ከሱዳን የሚነሱ ታጣቂዎች ከ2008 ዓ.ም. ጀምሮ ድንበር እያለፉ እንደሚገቡና ሁኔታውንም ለመንግሥት በተደጋጋሚ ሲያሳውቁ መቆታቸውን ቪኦኤ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ጠቁመዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።


XS
SM
MD
LG