በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በእሥር ያሉት የእነ ጀዋር መሐመድ የረሃብ አድማ ጉዳይ


ፎቶ ፋይል፦ አቶ ጀዋር መሀመድ እና አቶ በቀለ ገርባ
ፎቶ ፋይል፦ አቶ ጀዋር መሀመድ እና አቶ በቀለ ገርባ

ዛሬ ለአስራ አራተኛ ቀን በረሀብ አድማ የቀጠሉትን እነ አቶ ጀዋር ሳራጅ መሐመድን ምግብ እንዲበሉ ሊያግባቧቸው ቃሊቲ ማረምያ ሄደው የነበሩ ሽማግሌዎች እና የእምነት አባቶች ሊያሳምኗቸው አለመቻላቸውን ገለፁ።

የረሀብ አድማው ከቀጠለ ሊደርስ የሚችለውን አደጋ ለመቀነስ ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላትንም ለማወያየት መታሰቡ ተገልጿል።

በእስር ቤት በረሀብ አድማው ከተሳተፉት ውስጥ ታመው ወደ ሆስፒታል የተወሰዱ መኖራቸውም ተገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በእሥር ያሉት የእነ ጀዋር መሐመድ የረሃብ አድማ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:46 0:00


XS
SM
MD
LG