አዲስ አበባ —
የአውሮፓ ህብረትና አባል መንግሥታቱ ኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመመከት የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ ከ19 ቢሊዮን ብር ያላነሰ ገንዘብ ማንቀሳቀሱን በአዲስ አበባ የህብረቱ ሚሲዮን አስታውቋል።
ይህ ድጋፍ የተለያዩ ተቋማትን ከወረርሽኙ ተፅዕኖ ለመታደግ እንደዋለም ተገልጿል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።