በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በካሜሩን ያውንዴ ከተማ የደረሰው የቦንብ ፍንዳታ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ካሜሩን ዋና ከተማ ያውንዴ ውስጥ ቦምብ ፈንድቶ ቢያንስ ሃያ ሰዎች በከባድ ከቆሰሉ በኋላ የሃገሪቱ መንግሥት ተጨማሪ ወታደሮች ማስፈሩን ከትናንት በስተያ ቅዳሜ ገልጿል።

ለፍንዳታው ኃላፊነት የወሰደ ባይኖርም ነፃ እንግሊዘኛ ተናጋሪ ሀገር ለመመሥረት የሚዋጉት አማፂያን ወይም ከአንድ ወር በፊት ከእሥር ቤት ያመለጡ ሰዎች ሊሆኑ ይችላሉ እንደሚባል ሪፖርተራችን ሞኪ ኤድዊና ኪንድዜካ ከያውንዴ ባጠናቀረው ዘገባ ጠቅሷ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በካሜሩን ያውንዴ ከተማ የደረሰው የቦንብ ፍንዳታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:21 0:00


XS
SM
MD
LG