በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮቪድ-19 በብራዚል


ፎቶ ፋይል፦ የወል መቃብር ማናውስ ብራዚል
ፎቶ ፋይል፦ የወል መቃብር ማናውስ ብራዚል

ብራዚል ትናንት የበዛ የኮቪድ - 19 በሽተኞች ቁጥር ማስመዝገብዋን ገልጻለች። ሌሎች 1ሺህ 262 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መሞታቸውን፣ የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በሀገሪቱ በኮቪድ-19 የሞቱት ሰዎች ብዛት፤ 31ሺህ 199 መድረሱን የጤናው ሚንስቴር ጠቁሟል። አጠቃላይ የኮቪድ ታማሚዎች ብዛት 555,383 መድረሱ ተገልጿል። በኮቪድ-19 መዛመት፣ ብራዚል ከዩናይትድ ስቴትስ ቀጥላ፣ ከዓለም ሁለተኛዋ ሀገር ሆናለች።

XS
SM
MD
LG