በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮቪድ-19 በአውስትራሊያ


የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ቀውስ እየተባባሰ ባለበት በአሁኑ ወቅት የአውስትራሊያዋ ሜልበርን ከተማ ነዋሪዎች ከቤት ያለመውጣት ትዕዛዝ ተሰጥቷል። ነዋሪዎቹ አፍና አፍንጫቸውን ሳይሸፍኑ እንዳወጡም ተከልክሏል።

የሜልበርን ነዋሪዎች ለሥራ፣ ለአካላዊ እንቅስቃሴ እና ሌሎች የግድ አስፈላጊ ለሆኑ ጉዳዮች ካልሆነ ከቤት እንዳይወጡ መመሪያ ተሰጥቷል።

በሀገሪቱ እስካሁን የተረጋገጠው የኮሮናቫይረስ ተያዥች ቁጥር 12,896 ሲሆን 128 ሰዎች ደግሞ መሞታቸውን የጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ የኮቪድ-19 መረጃ ማዕከል መረጃ ይጠቁማል።

ባለፈው 24ሰዓት ብቻ ከ5መቶ በላይ አዲስ የኮሮናቫይረስ ተጋላጮች መገኘታቸው ተጠቁሟል።

አውስትራሊያ ውስጥ ካለጭንብል መወጣት ሲከለክል ይህ የመጀመሪያ ጊዜ ነው።

XS
SM
MD
LG