በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከሰሜን ወሎ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ከመንግሥት ድጋፍ አላገኘንም አሉ


ሐይቅ ከተማ
ሐይቅ ከተማ

ከሰሜን ወሎ የተለያዩ አካባቢዎች በጦርነቱ ምክንያት ተፈናቅለው ሐይቅ ከተማ የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ከመንግሥት የሚደረግላቸው የምግብና የግብአት አቅርቦት ባለመኖሩ ለችግር ተጋልጠናል አሉ፡፡

የሐይቅ ከተማ አስተዳደር በበኩሉ በርካታ ተፈናቃዮች ወደ ከተማዋ መግባታቸውን አምኖ ተፈናቃዮቹን የተሸለ ድጋፍ ወደሚያገኙበት የደሴና ኮምቦልቻ ካምፖች ለማዘዋወር እየተሰራ ነው ብሏል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

ከሰሜን ወሎ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ከመንግሥት ድጋፍ አላገኘንም አሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:52 0:00


XS
SM
MD
LG