በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ወደ 280 ቢሊዮን የሚጠጋ ንብረት በህወሃት ወድሞብናል" አማራ ክልል   


ፎቶ ፋይል፦ ባህር ዳር ከተማ
ፎቶ ፋይል፦ ባህር ዳር ከተማ

የኢትዮጵያ መንግሥት በአሸባሪነት የፈረጀውና ራሳቸውን “የትግራይ ኃይሎች” ብለው የሚጠሩት ታጣቂዎች በወረራ ይዘዋቸው በነበሩት የአማራ ክልል አካባቢዎች፤ “በብዙ ቢሊዮን የሚቆጠር ንብረት አውድመዋል” ሲል የአማራ ክልል መንግሥት ከሰሰ።

“ውድመቱ የግብርና ምርቶችንና በቅርቡ በህወሃት ታጣቂዎች የተያዙ የደሴንና ኮምቦልቻ ከተሞችን አይጨምርም” ሲሉ የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ አንሙት በለጠ ተናግረዋል።

በሌላ በኩል ትግራይ ክልልን በማስተዳደር ላይ የሚገኙት ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤልም ሆነ የህወሃት ባለሥልጣናት ታጣቂዎቻቸው በሰላማዊ ሰዎች ላይ ያደርሷቸዋል የተባሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችንም ሆነ የንብረት ውድመት አይቀበሏቸውም። በአንፃሩም ትናንት በሰጡት መግለጫ በትግራይ ክልል ለደረሱ ጥፋቶች ካሳ እንደሚጠይቁ ጠቁመዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

"ወደ 280 ቢሊዮን የሚጠጋ ንብረት በህወሃት ወድሞብናል" አማራ ክልል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:23 0:00


XS
SM
MD
LG