በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍሪካ ነክ ርዕሶች


ፎቶ ፋይል፦ የአውራሪስ አደን በቦትስዋን
ፎቶ ፋይል፦ የአውራሪስ አደን በቦትስዋን

ከአፍሪካ የበዙ ስደተኞችን ይዛለች የምትባለው ዩጋንዳ በቅርቡ በኮንጎ ዲሞክራስያዊ ሪፖብሊክ ከሚካሄደው ግጭት የሸሹ አራት ሺህ ስደተኞችን ተቀብላለች። ዩጋንዳ ወደ አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ሺህ ስደተኞችን ያስጠለለች ሲሆን አንድ ሦስተኛ የሚሆኑት ከኮንጎ የተፈናቀሉ መሆናቸው ተገልጿል።

በቅርቡ ከገቡት ስደተኞች መካከል ከአርባ በላይ ለኮሮናቫይረስ የተጋለጡ መሆናቸው ታውቋል።

የዩጋንዳ የቀውስ ጊዜ፣ የረድዔትና የሰደተኞች ጉዳይ ሚኒስትር አዲሶቹን ስደተኞች ለመርዳት ተጨማሪ ገንዘብ እንደሚያስፈልጋቸው መናገራቸውን ካምፓላ የምትገኘው ሪፖርተራችን ሀሊማ አቱማኒ ዘግባለች። ቦትስዋና ደግሞ የአውራሪስ ሃብቷን ከማለቅ ለማዳን ስትል ጥርሳቸውን ማውለቅ መጀመሯን ምቆንዲሲ ዱቤ ከጋቦሮኔ ዘግቧል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አፍሪካ ነክ ርዕሶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:06 0:00


XS
SM
MD
LG