ዋሺንግተን ዲሲ —
ዓለም መላ ትኩረቱን በአሜሪካው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ ባደረገበት በዚህ ጊዜ፣ በአፍሪካም አንድ ቁልፍ ለሆነ የኃላፊነት ቦታ የሚደረገው ምርጫ አወዛጋቢ እየሆነ ነው፡፡
በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበርነት የአፍሪካው ፖለቲከኛ ሙሳ ፋኪ መሃማት ቦታውን ያለተቀናቃኝ ተወዳዳሪ መልሰው ለመያዝ በድጋሚው ምርጫ ብቸኛው እጩ ሆነው እየቀረቡ ነው፡፡ ተችዎች ምርጫው ጨርሶ ዴሞክራሲያው አይደለም የሚሉት፤ ተቺዎች ምርጫው ወደ ህዳር ወር እንዲተላለፍ እየተጠቁ ነው፡፡ የቪኦኤ አኒታ ፓወል ከጆሀንስበርግ ዘገባ ልካለች።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።