ጥር 2/2014 ዓ.ም
የአፍሪካ ዋንጫ - በካመሩን
በካመሩን አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር፣ የምድብ ሀ ድልድል ጨዋታ፤ ኢትዮጵያ 0 - ኬፕ ቬርዴ 1 በማግኘት ተጠናቋል።

5
በምድብ አንድ የመጀመሪያ ቀን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኬፕ ቬርዴ ቡድን ጋር ተጫውቶ ኢትዮጵያ 0- ኬፕ ቬርዴ 1 በማግኘት ተጠናቋል።
በካመሩን አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር፣ የምድብ ሀ ድልድል ጨዋታ፤ ኢትዮጵያ 0 - ኬፕ ቬርዴ 1 በማግኘት ተጠናቋል።