በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዲስ አበባ ሰልፍየአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውኃ ሙሌት መጠናቀቅን በመደገፍና መንግሥት በሽብርተኝነት የፈረጀው ህወሓት ቡድን ከፍቶታል ያሉትን ጥቃት ለማውገዝ ዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዋል።

ነዋሪዎቹ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የህወሓትን አድራጎቶች እያየ ዝምታን መርጧል ሲሉም ከሰዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአዲስ አበባ ሰልፍ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:26 0:00


XS
SM
MD
LG