በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ክልል ማኅበራዊ ችግሮች እንዳይቀረፉ አቅርቦት እጥረት እክል ፈጥሯል - ዩኒሲኤፍ

በትግራይ ክልል ማኅበራዊ ችግሮች እንዳይቀረፉ አቅርቦት እጥረት እክል ፈጥሯል - ዩኒሲኤፍ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:00 0:00

በትግራይ ክልል ማኅበራዊ ችግሮች እንዳይቀረፉ አቅርቦት እጥረት እክል ፈጥሯል - ዩኒሲኤፍ

በትግራይ ከልል የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት እጥረት መኖሩ ማኅበራዊ ችግሮች እንዳይቀረፉ እክል መፍጠሩን የዩናይትድ ስቴትስ የህጻናት አድን ድርጅት ፕሬዚዳንትና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጃንቲ ሶሪፕቶ ተናገሩ።

በሰሜን ኢትዮጵያው ግጭት በተጎዱ አካባቢዎች ያለውን ችግር በመመልከት ድጋፍ የማሰባሰብ ሥራ ለማከናወን አቅደው በትግራይና አፋር ጉብኝት ያደረጉት ጃንቲ፣ በአብዛኛው ትምሕርት ቤቶችና የጤና ማዕከላትም ወደ ሥራ አለመመለሳቸውንም ተናግረዋል፡፡ በመሆኑም ድርጅቱ እነዚህን ችግሮች የመፍታት ተልዕኮ ይዞ እየሠራ መሆኑን አስታውቋል።

ሙሉን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG