በአዲስ አበባ የተመረጡ አካባቢዎች፣ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶች በመከናወን ላይ ናቸው።
ፕሮጄክቶቹ፣ የተሽከርካሪ እና የእግረኛ መንገዶችን፣ ልዩ የብስክሌት መንገዶችንና ሌሎችም የመሠረተ ልማት ውጤቶችን አስገኝተዋል፡፡
በሌላ በኩል፣ የርእሰ መዲናዋ የረዥም ጊዜ ነዋሪዎች መፈናቀልና በመንገዶቹ ዳር ላይ ያሉ የንግድ ተቋማት መፍረስ፣ ከፕሮጀክቶቹ አወዛጋቢ ውጤቶች መካከል ኾነው ቀጥለዋል፡፡
በሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞችም፣ መሰል “የኮሪደር ልማት” ፕሮጀክቶች ትግበራ፣ ተመሳሳይ ውጤቶችን እያስከተሉ በመከናወን ላይ ናቸው፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም