ለሦስት ዓመታት ያለማቋረጥ ጦርነት የተካሄደባት ዩክሬን የአዕምሮ ጤና ቀውስ ተደቅኖባታል፣ ሆስፒታሎቿ በጭንቀት፣ በድብርት እና በአሰቃቂ ሁኔታ ውስጥ በማለፍ በሚከሰት የአዕምሮ ቀውስ በሚሰቃዩ ወታደሮች ተጨናንቀዋል።
ዶክተሮችም እነዚህ በገሃድ የማይታዩ ድብቅ ቁስሎች ለብዙ ዐሥርት ዓመታት ተቆራኝተዋት ሊቆዩ እንደሚችሉ ይናገራሉ።
ያን ቦቻት በምዕራብ ዩክሬን ከምትገኘው ኤልቪቭ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም