በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፕሬዝዳንት ትራምፕ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ርምጃዎች እና ሉላዊ ተጽእኗቸው 


 ዶናልድ ትራምፕ፣ ቮሎዲሚር ዘለንስኪ እና ቭላድሚር ፑቲን (ፎቶ፡ ሮይተርስ)
ዶናልድ ትራምፕ፣ ቮሎዲሚር ዘለንስኪ እና ቭላድሚር ፑቲን (ፎቶ፡ ሮይተርስ)

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ዩናይትድ ስቴት ከዓለም አቀፉ ጤና ድርጅት አባልነት እንድትወጣ የሚያዝዘውን ፕሬዝዳንታዊ የሥራ ማስፈጸሚያ ትእዛዝን ጨምሮ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲያቸው አካል የኾኑ ልዩ ልዩ ርምጃዎችን እየወሰዱ ይገኛሉ።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማርክ ሩብዮም፣ ከዚኽ በኋላ አሜሪካ፣ በዓለም አቀፍ ሥርዓቱ ብሔራዊ ጥቅሟን ማዕከል አድርጋ እንደምትንቀሳቀስ፣ ሹመታቸውን ለማስጸደቅ በሕግ መወሰኛው ምክር ቤት ተገኝተው ማብራርያ በሰጡበት ወቅት ተናግረዋል።

ፕሬዝዳንት ትራምፕ እየተከተሉ ያሉትን የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ምንነትና በዓለም አቀፉ ሥርዓት ላይ የሚኖረውን ተጽእኖ በተመለከተ፣ በውጭ ጉዳይ ኢንስቲቲዩት የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መሪ ተመራማሪ የኾኑትን ዶክተር ዳር እስከዳር ታየን አነጋግረናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

የፕሬዝዳንት ትራምፕ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ርምጃዎች እና ሉላዊ ተጽእኗቸው 
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:28 0:00

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG