የትረምፕ አስተዳደር የውጭ ርዳታን ማቆሙ፣ የአሜሪካን ደኅንነት እና በውጭ ያላትን ስፍራ በዘላቂነት ሊጎዳው ይችላል" ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ዲሞክራት ሕግ አውጭዎች፣ትላንት ረቡዕ ተናገሩ።
ሪፐብሊካኖች በበኩላቸው፣ “የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት ወይም በምኅጻሩ የዩኤስኤአይዲ መገምገም ብክነት እና ማጭበርበርን ለመዋጋት አስፈላጊ ነው” በማለት ይቃወማሉ።
የቪኦኤ የምክር ቤት ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም