በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የበረታው የጋዜጠኝነት ፈተና በኢትዮጵያ


አዲስ አበባ ከተማ
አዲስ አበባ ከተማ

በኢትዮጵያ ያለው ወቅታዊ ኹኔታ፣ ጋዜጠኞች፥ በነጻነት ዘገባዎችን እንዳይሠሩ አዳጋች እየኾነ መምጣቱን፣ በልዩ ልዩ ብዙኀን መገናኛዎች ላይ የሚሠሩ ባለሞያዎች እና የሞያው ማኅበራት ይናገራሉ። እስር፣ የመረጃ ዕጦት እና አስቸጋሪ የኢኮኖሚ ኹኔታም ከሚገጠሟቸው ፈተናዎች መካከል መኾናቸውንም ገልጸዋል።

አስተያየት ሰጪዎቹ፣ መንግሥት ብዙኀን መገናኛን በተመለከተ የወጡትን ሕጎች ተግባራዊ እንዲያደርግም ጠይቀዋል፡፡ በዚኽ ጉዳይ ላይ፣ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ሓላፊዎች ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

please wait

No media source currently available

0:00 0:20:08 0:00

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG