በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትሱ የአውሮፕላን አደጋ በተመለከተ የተለያዩ የበረራ መረጃዎች እየወጡ ነው

 የዩናይትድ ስቴትሱ የአውሮፕላን አደጋ በተመለከተ የተለያዩ የበረራ መረጃዎች እየወጡ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:18 0:00

የዩናይትድ ስቴትሱ የአውሮፕላን አደጋ በተመለከተ የተለያዩ የበረራ መረጃዎች እየወጡ ነው

የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣናት፣ ባለፈው ሳምንት ዋሽንግተን ዲሲ ሰማይ ላይ ተጋጭተው በተከሰከሱት አውሮፕላኖች አደጋ ዙሪያ ምርመራቸውን ቀጥለዋል። በጠፋው ሕይወት ባለፉት 25 ዓመታት ውስጥ ያልታየ መሆኑ በተገለጸው የአውሮፕላን አደጋ፣ የመንገደኛ አውሮፕላኑ እና ወታደራዊ ሄሊኮፕተሩ ይበሩበት የነበረውን ከፍታ አስመልክቶ እስካሁን የወጡት መረጃዎች ግን ልዩነት ይታይባቸዋል።

የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢ አራሽ አራባሳዲ የተጠናቀረው ዘገባ ዝርዝር አለው፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG