በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

 የጎፋ ተፈናቃዮች ሰብአዊ ድጋፍ አለማግኘታቸውን የተናገሩ ሰዎች መታሰራቸውን ቤተሰቦች ገለጹ

ፋይል፡ በጎፋ የመሬት መንሸራተት አደጋ በደርሰበት ወቅት ሃዘን ውስጥ ያለችን እናት ያሳያል፡፡ሐምሌ 22 2016 ዓ.ም። REUTERS/Kumerra Gemechu
ፋይል፡ በጎፋ የመሬት መንሸራተት አደጋ በደርሰበት ወቅት ሃዘን ውስጥ ያለችን እናት ያሳያል፡፡ሐምሌ 22 2016 ዓ.ም። REUTERS/Kumerra Gemechu

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተፈናቀሉ 627 አባወራዎች በቂ ሰብአዊ ድጋፍ አለመድረሱን ለብዙኅን መገናኛ የገለጹ ስምነት ሰዎች ለእስር መዳረጋቸውን ቤተሰቦቻቸው እና የወረዳው ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ።ከወረዳው እና ዞን ባለሥልጣናት አስተያየት ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

please wait

No media source currently available

0:00 0:05:16 0:00

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG