በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

‘ምርቶቻችሁን ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ አምርቱ አለያም ጫን ያለ ቀረጥ ይጠብቃችኋል’ - ትረምፕ በአለም አቀፉ የንግድ  መድረክ


በአለም አቀፉ የንግድ  መድረክ ስዊዘርላንድ ዳቮስ
በአለም አቀፉ የንግድ  መድረክ ስዊዘርላንድ ዳቮስ

ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ የውጭ ንግድን አስመልክቶ ያላቸውን ሐሳብ፡ በግዙፉ የአለም የንግድ መሪዎች ጉባኤ ላይ ባቀረቡበት ወቅት፤ ባለሃብቶች አምራች ኩባንያዎቻቸውን አሜሪካ ውስጥ እንዲገነቡ በጋበዙበት ንግግራቸው ፣ "ከፈቀዳችሁ ማድረግ አልያም መተው ትችላላችሁ "ነገር ግን (የማታደርጉት ከሆነ) ከበድ ያለ ቀረጥ ይጠብቃችኋል’ የሚል አማራጭ ሰጥተዋቸዋል።

የአሜሪካ ድምጿ የዋይት ሃውስ ዘጋቢ አኒታ ፓወል የትረምፕ ወደ ዋይት ሃውስ መመለስ፣ በተለይ በዓለማቀፉ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ላይ ያለውን አንድምታ የዳሰሰችበትን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG