የኢትዮጵያውያን ፍጹም የበላይነት በታየበት የዱባይ ማራቶን፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የተወዳደረው ቡቴ ገመቹ አሸንፏል።
አስከፊው የሎስ አንጀለስ ከተማ እና አካባቢው ሰደድ እሳት፣ የአሜሪካ የሴቶች ቡድን፣ የሥልጠና ካምፑን ወደ ሌላ ቦታ እንዲያዛውር አስገድዷል፡፡
አርሰናል በማንችስተር ዩናይትድ መሸነፉን ተከትሎ፣ በማኅበራዊ ብዙኀን መገናኛ ዛቻ እየደረሰባት እንደኾነች፣ የአርሰናሉ አጥቂ የትዳር አጋር ገለጸች፡፡
ለሁለት ዓመታት ከቆዩበት የናዚ ማጎሪያ ካምፕ የተረፉት ፈረንሳዊው የኦሊምፒክ ስፖርተኛ ሮጀር ሌብራንቹ፣ በ102 ዓመታቸው ዐረፉ፡፡
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባዎችን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም