በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኬኒያ እየጨመረ ያለው የሴቶች  ጥቃት


foቶ ፋይል፦ ናይሮቢ፤ ኬንያ
foቶ ፋይል፦ ናይሮቢ፤ ኬንያ
በኬኒያ እየጨመረ ያለው የሴቶች  ጥቃት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:13 0:00

ኬኒያ ውስጥ ካለፈው 2024 ዓመተ ምሕረት መስከረም ወር ወዲህ ባለሥልጣናት የመዘገቧቸው በሴቶች ላይ የተፈጸሙ ወሲባዊ እና ሊሎችም ጾታዊ ጥቃቶች ቁጥር ከሰባት ሺህ አንድ መቶ መብለጡ ተነግሯል። የሀገሪቱ የደኅንነት ሚኒስቴር እየተባባሰ ላለው በሴቶች እና በልጃገረዶች ላይ የሚፈጸም ጥቃት መፍትሔ የሚፈልግ ልዩ ቡድን አቋቁሟል።

መሐመድ ዩሱፍ ከናይሮቢ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG