በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሴቶች ውክልና እና ሴቶችን ማብቃት በኢትዮጵያ

A group of village women meet at a coffee ceremony to discuss family planning and access to contraceptives. (Photo Credit: Marie Stopes International, Ethiopia)
A group of village women meet at a coffee ceremony to discuss family planning and access to contraceptives. (Photo Credit: Marie Stopes International, Ethiopia)

ምንም እንኳን ኢትዮጵያ ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት የላቀ ብዛት ያላቸው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት፣ የሚኒስትር ቦታዎች እና የፍትህ አካላት ሃላፊነት ላይ ያሉ ሴት አባላት እንዳሏት አሃዞች ያሳያሉ።

ነገር ግን በፖለቲካውም ሆነ በተለያዩ ማኅበራዊ ዘርፎች ላይ የሚሳተፉት ሴቶች በቂ እና አጥጋቢ የሆነ የውሳኔ አቅም እንዲኖራቸው የሚያደርግ ምህዳር እንደሌለ በሴቶች ዙሪያ የሚሰሩ ተቋማት ይናገራሉ።

የሴቶች ውክልና እና ሴቶችን ማብቃት በኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:47 0:00

ኤደን ገረመው በትምራን የሲቪክ ማኅበር የመርኃግብር አስተባባሪ የሆነችውን ወጣት ቤተልሔም አለምን እና የኤውብ የሴት አመራሮች ማኅበር አጋር አመስራች እና ዳይሬክተር ወ/ሮ ናሁሰናይ ግርማን አነጋግራ ያሰናዳችው ዘገባ በመቀጠል ይቀርባል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG