በዩናይትድ ስቴትስ በተካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ መራጮች ትልቅ ቦታ ከሰጧቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ ኢኮኖሚው ነበር። የዶናልድ ትረምፕን ወደ ሥልጣን መመለስ የሚጠባበቁ ብዙ አሜሪካዊያን ተመራጩ ፕሬዝደንት ቅድሚያ ከሚሰጧቸው ክንዋኔዎች አንዱ ኢኮኖሚውን ማሻሻል ይሆናል ብለው እንደሚጠብቁ ይናገራሉ።
የቪኦኤው ስካት ስተርንስ ያጠናቀረው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም