በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጤና ኢንሹራንስ ሥራ አስፈጻሚ ግድያ የተያዘው ተጠርጣሪ በኒው ዮርክ ክስ ተመሰረተበት


በዩናይትድ ስቴትስ የዩናይትድ የጤና ዋስትና የሥራ አስፈጻሚው ግድያ ተጠርጣሪው ሉዊጂ ኒከላስ
በዩናይትድ ስቴትስ የዩናይትድ የጤና ዋስትና የሥራ አስፈጻሚው ግድያ ተጠርጣሪው ሉዊጂ ኒከላስ

በዩናይትድ ስቴትስ የዩናይትድ የጤና ዋስትና የሥራ አስፈጻሚው ግድያ ተጠርጣሪው በኒው ዮርክ ከተማ በግድያ ወንጀል ክስ ተመስርቶበታል።

ፔንሲልቬኒያ ውስጥ በቁጥጥር ሥር የዋለው ሉዊጂ ኒከላስ ማንጂዮኒ መሣሪያ በመያዝ፥ በማጭበርበር እና በሌሎችም ወንጀሎች እዚያው ፍርድ ቤት ቀርቦ የተከሰሰ ሲሆን ዋስትና ተከልክሎ ታስሯል። ለኒው ዮርክ ተላልፎ እንደሚሰጥ ይጠበቃል።

የሃያ ስድስት ዓመቱ ሉዊጂ አልቱና የተባለች የፔንሲልቬኒያ ከተማ በሚገኝ ማክዶናልድ ምግብ ቤት በተመጋቢ ጥቆማ መያዙን ባለሥልጣናት አመልክተዋል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG