አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
ዐቃቤ ሕግ፣ በእነዶር. ወንድወሰን አሰፋን የክስ መዝገብ በሽብር ወንጀል የተከሰሱትን 51 ተከሳሾች ክስ ዛሬ አሻሽሎ ቀረበ። ተከሳሾቹ ከዚህ ቀደም ክሱ እንዲሻሻል ያቀረቡትን ጥያቄ ዐቃቤ ሕግ ባለመቀበል አቤቱታ አቅርቦበት የነበረ ቢኾንም፣ ፍርድ ቤቱ ክሱ እንዲሻሻል የሰጠውን ውሳኔ ተከትሎ ዛሬ ክሱን አሻሽሎ ቀርቧል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ)
መድረክ / ፎረም