No media source currently available
ደስታም ሐዘንም ያስተናገደው የትረምፕ ምርጫ ድል
አስተያየቶችን ይዩ
Print
የአሜሪካውያን ፈቃድ በመሆኑ፣ የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ወደ ዋይት ሃውስ ይመለሳሉ። ለሁለት በተከፈለችው ሃገር፣ ምርጫውን የማሸነፋቸውን ዜና አሜሪካውያን በደስታም፣ በሃዘንም ተቀብለውታል።
ቬሮኒካ ባልዴራስ ኢግሌስያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም