No media source currently available
በዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ለምን በማክሰኞ ቀን ይካሄዳል?
አስተያየቶችን ይዩ
Print
ለመሆኑ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ሁሌም ለምን በማክሰኞ ቀን እንደሚደረግ አስበው ያውቃሉ? ይህ ፖለቲካዊ ባህል ዩናይትድ ስቴትስ አሁን ካላት ገጽታ በተለየ መልኩ በነበረችበት ከሁለት መቶ ዓመት በፊት የጀመረ ነው፡፡
ተከታዩ ዘገባ መልሱን ይዟል፡፡
መድረክ / ፎረም