በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ወደ ሪፐብሊካኖች ታጋድል የነበረችው አሪዞና እንዴት ዋዣቂ 'ስዊንግ ስቴት' ልትሆን ቻለች?


ወደ ሪፐብሊካኖች ታጋድል የነበረችው አሪዞና እንዴት ዋዣቂ 'ስዊንግ ስቴት' ልትሆን ቻለች?
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:22 0:00

ዩናይትድ ስቴትስ 50 ግዛቶች ቢኖራትም፣ ብርቱ ፍልሚያ የሚደረግባቸው ሰባቱ ግዛቶች እ.አ.አ በ2024 የሚካሄደውን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት ይወስናሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በደቡብ ምዕራብ አሜሪካ የምትገኘው አሪዞና ለረጅም ጊዜ ሪፐብሊካኖችን ስትመርጥ የቆየች ቢሆንም እ.አ.አ በ2020 በተደረገው ምርጫ ዲሞክራቱ ጆ ባይደን አሸንፈዋል። ዘንድሮም የግዛቷን መራጮችድምፅ ለማሸነፍ ብርቱ ፉክክር ይደረጋል።

የአሜሪካ ድምጿ ዶራ ሜክዋር በዚህ ዙሪያ ያደረሰችንን ዘገባ፣ ስመኝሽ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG