በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ለፍልሰተኞች አስተማማኝና መደበኛ የእንቅስቃሴ መንገዶች ሊስፋፉ ይገባል” አይኦኤም

“ለፍልሰተኞች አስተማማኝና መደበኛ የእንቅስቃሴ መንገዶች ሊስፋፉ ይገባል” አይኦኤም
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:53 0:00

“ለፍልሰተኞች አስተማማኝና መደበኛ የእንቅስቃሴ መንገዶች ሊስፋፉ ይገባል” አይኦኤም

ሰዎች በህገወጥ አዘዋዋሪዎች አማካኝነት የሚንቀሳቀሱበት ምንም ምክንያት ሊኖር አይገባም ሲሉ የዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኤሚ ፖፕ ተናግረዋል ።

ዋና ዳይሬክተሯ በአዲስ አበባ ከአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ እስክንድር ፍሬው ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ ከአፍሪካ ቀንድ ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚዘረጋው የምስራቅ መስመር ከፍተኛው የፍልሰተኞች ጉዳት የሚደርስበት መሆኑንም ተናግረዋል፡፡

በመሆኑም አገራት ለፍልሰተኞች ሰላማዊ እና መደበኛ የእንቅስቃሴ መንገዶችን መፍጠር ላይ እንዲያተኩሩ የማድረግ ግብ መያዙን ገልፀዋል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው የድምጽ ማጫወጫ ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG