ማህበራዊ ሚድያ ከመረጃ ልውውጥ አንስቶ የህብረተሰቡን ህይወት መለወጥ የቻሉ መልካም ምግባሮች የሚካሄዱበትን ያክል፣ የማህበረሰብ እሴቶች እና ሥነ-ምግባሮች ላይም ፈተና መደቀኑን በርካታ ጥናቶች ያመለክታሉ። የማህበራዊ ሚዲያ ይዘት ፈጣሪዎች በፍጥነት ገንዘብ ለማግኘት ሲሉ የሚያጋሯቸው ከህብረተሰብ አኗኗር እና ልማድ የወጡ ይዘቶች በማህበረሰቡ ላይ የሚያደርሱትን ተፅእኖ በተመለከተ በኬኔቲኬት ዩንቨርስቲ፣ ኮምዩኒኬሽን ጥናት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር የሆኑትን ዶክተር ቴዎድሮስ ወርቃለማሁ ወርቅነህን አነጋግረናቸዋል።
(ሙሉውን ከተያያዘው የቪዲዮ ዘገባ ያገኛሉ)
መድረክ / ፎረም