በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አሳሳቢው የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም


አሳሳቢው የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:31 0:00

ማህበራዊ ሚድያ ከመረጃ ልውውጥ አንስቶ የህብረተሰቡን ህይወት መለወጥ የቻሉ መልካም ምግባሮች የሚካሄዱበትን ያክል፣ የማህበረሰብ እሴቶች እና ሥነምግባሮች ላይ ፈተና መደቀኑን በርካታ ጥናቶች ያመለክታሉ። ይዘት ፈጣሪዎች በፍጥነት ገንዘብ ለማግኘት ሲሉ የሚያጋሯቸው ከህብረተሰብ አኗኗርና ልማድ የወጡ ይዘቶች ማህበረሰቡ ላይ የሚያደርሱትን ተፅእኖ በተመለከተ በኬኔቲኬት ዩንቨርስቲ ኮምዩኒኬሽን ጥናት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር የሆኑትን ዶክተር ቴዎድሮስ ወርቃለማሁን አነጋግረናቸዋል።

XS
SM
MD
LG