በሱዳን በሕዝብ ብዛት ሁለተኛዋ ከተማ የሆነችው ኦምዱርማን፣ በአንድ ወቅት የደራ የገበያ ስፍራ ሆና እንዳልነበር፣ አሁን ለአንድ ዓመት ተኩል ያህል በዘለቀው ጦርነት ወድማለች ማለት ይቻላል። ቪኦኤ ብዙም ወደ ማትሞከረው ከተማዪቱ መግባት የቻለ ሲሆን፣ የቀድሞ ክብሯን የሚያስታውሱ ነዋሪዎችን አግኝቶ አነጋግሯል፡፡ ከአባይ ወንዝ ማዶ ተሻግራ ከምትገኘው ዋና ከተማዪቱ ካርቱም ጦርነቱ በተፋፋመበት ወቅት ሄንሪ ዊልከንስ ኦምዱርማን ተገኝቶ ተከታዩን ዘግቧል።
መድረክ / ፎረም