እስራኤል ሰኞ እለት ሊባኖስ ውስጥ በሚገኙት የሂዝቦላህ ታጣቂዎች ላይ ባካሄደችው የአየር ድብደባ ቢያንስ 490 ሰዎች ሲገደሉ ከ1ሺህ 600 በላይ መቁሰላቸውን የሊባኖስ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። እስራኤል በአካሄደችው በዚህ ጥቃት ጦርነቱ በቀጠናው ሊስፋፋ ይችላል የሚል ስጋት እያየለ መሄዱን ጠቅሳ፣ የአሜሪካ ድምጿ ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ያደረሰችንን ዘገባ፣ ነው፡፡
እስራኤል በሊባኖስ ላይ ያካሄደችው ጥቃት ቀጠናዊ ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ስጋት ፈጥሯል
- ቪኦኤ ዜና

መድረክ / ፎረም