ከአንድ ወር በፊት ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በዳግም ምርጫው እንደማይወዳደሩ አሳውቀው የውድድሩን ችቦ ያስተላለፉላቸው ምክትል ፕሬዚደንታቸው ካማላ ሐሪስ ትላንት ሐሙስ ቺካጎ ከተማ ላይ በተጠናቀቀው የፓርቲያቸው ጉባኤ ላይ እጩነታቸውን በተቀበሉበት ንግግር የህይወት ታሪካቸውን እና ራዕያቸውን ከተቀናቃኛቸው ከሪፐብሊካኑ እጩ፣ ከቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር እያነጻጸሩ አሳይተዋል።
የአሜሪካ ድምጿ የዋይት ሀውስ ቢሮ ኃላፊ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ በቺካጎ፣ ኢሊኖይ ከሚገኘው የዲሞክራሲያዊ ብሄራዊ ጉባኤ አድርሳናለች፡፡
መድረክ / ፎረም