አስተያየቶችን ይዩ
Print
ትውልደ ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊው ያሬድ ንጉሰ፣ በዘንድሮው የፓሪስ ኦሎምፒክ በ1,500 ሜትር የሩጫ ውድድር የነሃስ ሜዳልያ አሸናፊ ሆኗል።
የአሜሪካ ድምጹ ዘጋቢ በትረ ሥልጣን ወደ ፓሪስ ደውሎ አትሌት ያሬድን አነጋግሮታል፡፡ ቃለምልልሱን ከተያያዘው ድምጽ ይከታተሉ፡፡
No media source currently available
መድረክ / ፎረም