አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
ሶማሊያ ውስጥ በምትገኝ ትልቅ ከተማ፣ ፖሊሶች፥ በመቶዎች ከተቆጠሩ ሴቶች ላይ ኒቃቦቻቸውን አስወልቀው ወስደውባቸዋል፡፡
የዐይን እማኞች፣ “ፖሊሶቹ ኒቃቦቹን አቃጥለዋቸዋል፤” ብለዋል፡፡ ፖሊሶቹ ርምጃውን የወሰዱት፣ ከረጅም ጊዜ በፊት ታውጆ የቆየውን የኒቃብ ክልከላ ተግባራዊ በማድረግ እንደኾነ ተመልክቷል፡፡
ከሞቃዲሾ በአዣንስ ፍራንስ ፕሬስ የተጠናቀረው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፡፡
No media source currently available
መድረክ / ፎረም