ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ከድጋሚ ምርጫ ራሳቸውን በማግለላቸው የሪፐብሊካኑ ዕጩ ዶናልድ ትረምፕ ትኩረታቸውን ወደ ተፎካካሪያቸው ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሃሪስ እያዞሩ ነው።
የትረምፕ ሪፐብሊካን ፓርቲ የሃሪስን የኢሚግሬሽን ጉዳዮች ታሪክ በማጥቃት “የድንበር ፈላጭ ቆራጭ” በማለት ይጠራቸዋል::
የሪፐብሊካኑ ፕሬዝደንታዊ ዕጩ ዶናልድ ትረምፕ ትኩረታቸውን ወደ ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሃሪስ ቀይረዋል።
የቪኦኤ የኢሚግሬሽን ዘጋቢ አሊን ባሮስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም