በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ በገበያ ላይ የተመሠረተ የውጭ ምንዛሬ ተመን ተግባራዊ አደረገች


ፋይል፡ የኢትዮጵያ ብር ምስል
ፋይል፡ የኢትዮጵያ ብር ምስል

የውጭ ምንዛሬ ተመን፣ ከዛሬ ሰኞ ጀምሮ በገበያ ሥርዓት እንዲመራ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ ይህን ተከትሎ ባንኮች የውጭ ምንዛሬ ዋጋን ከፍ አድርገዋል፡፡

መንግሥት፣ በገበያ ወደሚወሰን የውጭ ምንዛሬ ሥርዓት መሸጋገር፣ “በርካታ ኢኮኖሚያዊ ጥቅሞችን ያስገኛል፤” ቢልም፣ አስተያየታቸውን የሰጡን የምጣኔ ሀብት ባለሞያዎች ግን፣ “ቢያንስ ለአጭር ጊዜ ጉዳቱ ያመዝናል፤” ይላሉ፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 0:09:57 0:00

የረዥም ጊዜ ውጤታማነቱ ደግሞ፣ በአገሪቱ መረጋጋትና በመንግሥት ፖሊሲ ላይ እንደሚመሠረት ነግረውናል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG