በዩናይትድ ስቴትሱ ኤሮስፔስ ኩባንያ እና በደቡብ አፍሪካ የሳይንስ ተቋም ትብብር የተዘጋጀውን የጠፈር ምርምር የትምህርት መርሐ ግብር የተሳተፉ አፍሪካውያን ወጣቶች በቅርቡ ተመርቀዋል፡፡
“ፈለገ ሕዋ/ወደ ጠፈር የሚያቀናው መንገድ”(Pathway to Space) የሚል መጠሪያ የተሰጠው ይኸው ልዩ መርሐ ግብር፣ ቀዳሚዎቹን ተማሪዎች ማስመረቁን አስመልክታ፣ ቪኪ ስታርክ ከኬፕታውን ዘገባ አጠናቅራለች።
ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ፡፡
መድረክ / ፎረም