በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፈረንሣዩ ምርጫ ያልተጠበቀ ውጤት የፈጠረው አጣብቂኝ


የድምጽ ቆጠራ እየካሄደ በሺልቲጊም፣ ምስራቃዊ ፈረንሳይ እአአ ሐምሌ 7/2024 በሺልቲጊም፣ ምስራቃዊ ፈረንሳይ
የድምጽ ቆጠራ እየካሄደ በሺልቲጊም፣ ምስራቃዊ ፈረንሳይ እአአ ሐምሌ 7/2024 በሺልቲጊም፣ ምስራቃዊ ፈረንሳይ

በፈረንሣይ፤ ከቀኝ ክንፍ ወግ አጥባቂው ይልቅ ግራ ዘመሙ ፓርቲ ባለፈው እሁድ ምርጫ የበላይነቱ መያዙን ተከትሎ፣ መንግስት ወደፊት የሚቀጥልበትን ፖለቲካዊ መፍትሄ ለማግኘት ውይይት ተጀምሯል።

የፈረንሣዩ ምርጫ ያልተጠበቀ ውጤት የፈጠረው አጣብቂኝ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:49 0:00

የፓሪስ ኦሎምፒክ ሶስት ሳምንታት ሲቀረው በተደረገው የእሁዱ ምርጫ የትኛውም ፓርቲ መንግስት ለመመሥረት የሚያስችል ወሳኝ የበላይነትን ሳይይዝ ቀርቷል::

የቪኦኤዋ ሊሳ ብራያንት ከመዲናዋ ፓሪስ ወጣ ብላ ከምትገኘው ኑዪ ፕሌዛንስ የላከችውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG