በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ምርጥ የአፍሪካ ባንክ ባለሙያ ተብለው የተሸለሙት ኢትዮጵያዊ


 ምርጥ የአፍሪካ ባንክ ባለሙያ ተብለው የተሸለሙት ኢትዮጵያዊ
ምርጥ የአፍሪካ ባንክ ባለሙያ ተብለው የተሸለሙት ኢትዮጵያዊ

ኢትዮጵያዊው አቶ አድማሱ ይልማ ታደሰ የአፍሪካ ምርጥ የባንክ ባለሙያ ተብለው በአፍሪካ ልማት ባንክ አመታዊ ጉባኤ ተሸልመዋል፡፡

መቀመጫውን ሞሪሽየስና ቡርንዲ ያደረገው የንግድና ልማት ባንክ ፕሬዘዳንት የሆኑት አቶ አድማሱ ይልማ ለባንኩ እድገት በሰሩት ስራ መሸለማቸውን ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል፡፡

ይህ ሽልማትንም በአምስት አመት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ስለማግኘታቸው ይናገራሉ፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያድምጡ፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 0:09:02 0:00

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG