በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትራምፕ የፍርድ ቤቱ የጥፋተኝነት ብይን ‘የተጭበረበረ ውሳኔ' ነው ሲሉ ነቀፉ


ትራምፕ የፍርድ ቤቱ የጥፋተኝነት ብይን ‘የተጭበረበረ ውሳኔ' ነው ሲሉ ነቀፉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:01 0:00

የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዕጩ የኾኑት ዶናልድ ትረምፕ፣ በኒውዮርክ ፍርድ ቤት ጥፋተኛ መባላቸው፣ በመጪው ምርጫ የተሻለ ድምፅ ለማግኘት ሲባል በባይደን አስተዳደር የተቀነባበረ እንደኾነ ተናግረዋል። ፕሬዚዳንት ባይደን በበኩላቸው፣ የፍትሕ ሥርዓቱ መከበር እንዳለበት አሳስበዋል። 

XS
SM
MD
LG