መንግሥታቸው ለነፃ ሃገር ግንባታ ቅድሚያ እንደሚሰጥና የልማት መርኃግብሩን እንደሚያጠናክር ፕረዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አሥመራ በተካሄደው ሥነ ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር አመልክተዋል።
ፕሬዚዳንቱ ሃገራቸው ከሩሲያና ከቻይና ጋር ባሏት ግንኙነቶች እንዲሁም መላውን አፍሪካና በተለይ ምሥራቅ አፍሪካን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይም መናገራቸውን አሥመራ ያለው ሪፖርተራችን ብርሃነ በርኸ ማምሻውን ዘግቧል።
ሰሞኑን ከዝርዝር ዘገባና ትንታኔዎች ጋር እንመለሳለን።
መድረክ / ፎረም