በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባይደንና ትረምፕ በመሣሪያ ባለቤትነት መብት ጉዳይ


ባይደንና ትረምፕ በመሣሪያ ባለቤትነት መብት ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:57 0:00

ባይደንና ትረምፕ በመሣሪያ ባለቤትነት መብት ጉዳይ

የመሣሪያ ባለቤትነት ጉዳይ፣ አሜሪካውያን መራጮችን የሚከፋፍል ጉዳይ ነው። “ፒው” የተባለው የምርምር ማዕከል ባደረገው የሕዝብ አስተያየት ግምገማ መሠረት፣ ከመሣሪያ ጋራ ተያያዥ የኾነ ደኅንነትን ጉዳይ የሚመለከተው ክርክር፣ መራጮችን እኩል ለእኩል ሊባል በሚችል ደረጃ በተቃራኒ ጎራዎች አሰልፏል። የፕሬዚዳንታዊ ዕጩ ተፎካካሪዎቹ ጆ ባይደንና ዶናልድ ትረምፕም፣ መሣሪያዎችንና የመሣሪያ ቁጥጥርን በሚመለከት ተቃራኒ አመለካከት አላቸው።

የአሜሪካ ድምፁ ስካት ስተርንስ ያጠናቀረውን ዘገባ ቆንጅት ታየ እንደሚከተለው ወደ አማርኛ መልሳዋለች።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG