የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንና የምክር ቤት መሪዎች፣ ዓለም አቀፉ የወንጀል ችሎት (አይሲሲ) ዋና ዐቃቤ ሕግ፣ በእስራኤል እና ሐማስ መሪዎች ላይ የመያዣ ትእዛዝ ማውጣት እንደሚሹ፣ ትላንት ሰኞ ማስታወቃቸውን ተቃውመዋል። እስራኤልንና ሐማስን “በእኩል ዐይን ማየቱ የማይገባ ነው፤” ሲሉም ገልጸዋል፡፡
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም