በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሙስና በዛምቢያ የጤና ዘርፍ ውስጥ ችግር ፈጥሯል


ሙስና በዛምቢያ የጤና ዘርፍ ውስጥ ችግር ፈጥሯል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:37 0:00

ሙስና በዛምቢያ የጤና ዘርፍ ውስጥ ችግር ፈጥሯል

በደቡባዊ አፍሪካ በምትገኘው ዛምቢያ የሚገኙ ባለሥልጣናት፣ ሙስና በመንግሥትት መሥሪያ ቤቶች የተስፋፋ መሆኑን ይናገራሉ። በተለይም አገልግሎቶችን ለማግኘት ጉቦ መክፈል በስፋት ተለምዷል። በሃገሪቱ ያለው የጤና ዘርፍም ከዚህ የፀዳ አይደለም። በሕገ ወጥ ድርጊቱ በተሳተፉ ጥፋተኞች ላይ ከበድ ያለ እርምጃ እንደሚወስዱ ባለሥልጣናት በማስጠንቀቅ ላይ ናቸው።

ካቲ ሾርት ከሉሳካ የላከችውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG